በአገልግሎት ላይ

ከኃላፊነት የተነሱ የሀገርና የመንግስት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ የምክር ቤት አባላት እና ዳኞች የሚያገኟቸውን መብቶችና ጥቅሞች መወሰኛ (ማሻሻያ) አዋጅ

ከኃላፊነት የተነሱ የሀገርና የመንግስት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች፣ የምክር ቤት አባላት እና ዳኞች የሚያገኟቸውን መብቶችና ጥቅሞች ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር 603/2001ን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀፅ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1003/2009
ቀን: መጋቢት 4፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1412/2018

ሰኔ 2÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ