በሥራ ላይ ያለውን የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ ዕቅድ የሀገሪቱ አቅም በሚፈቅደው መጠን ማጠናከር ፣ የጡረታ ሕጉን ማሻሻልና ማጠቃለል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
Tap the button below to view or download this PDF.
•