የተሻሻለ

የመንግሥት እና የግል አጋርነት የወጣ አዋጅ

የመሠረተ ልማት ሥርዓቱን ጨምሮ የአገሪቱን የልማት ግቦች ከማሳካት አንጻር የግሉ ሴክተር ወሳኝ ስትራቴጂያዊ አጋር በመሆኑ፤

ግልጽነትን፣ ፍትሐዊነትን እና ዘላቂነትን በማስፈን እና በግሉ ዘርፍ የፋይናንስ አቅም የሚገነቡ የመሠረተ-ልማት ፕሮጀክቶችን ለማበረታታት የሚረዳ አመቺ የሕግ ማዕቀፍ በማስፈለጉ፤

ለመሠረተ-ልማት ግንባታ ፕሮጀክቶች የጨረታ አሸናፊዎችን ለመምረጥ የሚያስችል የተለየ ሥነ- ሥርዓት በመዘርጋት መንግሥታዊ አካላት የጨረታ አሸናፊዎችን በመምረጥ ረገድ ሊከተሉት የሚገባውን የግልጽነት፣ ኢኮኖሚያዊነት እና የፍትሐዊነት አጠቃላይ መርህ ማዳበር በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ህገመንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1076/2010
ቀን: የካቲት 15፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ