በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግሥት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የሕግ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግሥት መካከል በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የሕግ ትብብር ስምምነት መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም በአቡዳቢ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህኑን ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 6 ቀን 2015 ዓ.ም በአካሄደው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1290/2015
ቀን: ሐምሌ 5፥ 2015 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

567/2017

•

የካቲት 24÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ