በአገልግሎት ላይ

ለጌዶ -ለምለም በረሃ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር ከአቡዳቢ የልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለጌዶ-ለምለም በረሃ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 36 ሚሊዮን 730 ሺ የኢምሬት ድርሃም (ሠላሳ ስድስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሠላሳ ሺ የኢምሬት ድርሃም) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአቡዳቢ የልማት ፈንድ  መካከል እ.አ.አ ኦክቶበር 9 ቀን 2012 በአቡዳቢ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታኅሣሥ 9 ቀን 2005 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 775 /2005
ቀን: ታህሳስ 17፥ 2005 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

567/2017

•

የካቲት 24÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ