በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግሥት መካከል መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም በአቡዳቢ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 8 ቀን 2015 ዓ.ም በአካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•