በአገልግሎት ላይ

የመርከቦችን የጭነት መጠን ለመወሰን የወጣው ዓለም አቀፍ ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ

ዓለም አቀፍ የባህር ድርጅት ህዳር 2 ቀን 1981 ዓ.ም የወጣው የመርከቦች ጭነት መጠን ፕሮቶኮል ጥር 16 ቀን 1992 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ የዋለ በመሆኑ፤

ይህንኑ ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 16 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 879/2007
ቀን: ጥር 8፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 628/2001

ግንቦት 7፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ