በአገልግሎት ላይ

የባህር-ወለድ እፅዋትን ከመርከብ ቅብ ንጥረ-ነገሮች ለመከላከል የተደረገ ዓለም-ዓቀፍ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

የባህር ወለድ እፅዋትን የመርከብ ቅብ ንጥረ ነገሮች ለመከላከል የተደረገ የአለም አቀፉ የባህር ድርጅት ስምምነት እ.ኤ.አ. በ2001 የወጣ ስለሆነ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 22 ቀን 2001 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደ ቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 628/2001
ቀን: ግንቦት 7፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 879/2007

ጥር 8፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ