በአገልግሎት ላይ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ የመንግሥት አገልግሎት ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበርለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 1367/2017

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ የመንግሥት አገልግሎት ማሻሻያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል 53 ሚሊዮን 300ሺ ኤስ.ዲ.አር (ሀምሳ ሦስት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር) ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል መስከረም 19 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 19 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው 1ኛ ልዩ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: Proclamation No.1367/2025
ቀን: የካቲት 10፥2017 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች