በመረጃ እና በመገናኛ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 17 ሚሊዮን 100 ሺ ኤስ.ዲ..አር (አሥራ ሰባት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ 4 ቀን 2005 በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የተፈረመ በመሆኑ፣
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 18 ቀን1997 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•