በአገልግሎት ላይ

ከቡርኪና ፋሶ መንግስት ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

የአየር  ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በቡርኪናፋሶ መንግሥታት መካከል እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 14 ቀን 2003 በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ በመሆኑ፤

ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው ስለ ዓለም አቀፍ ስምምነት አፈጻጸም በተመለከተ ሕገ-መንግሥታዊ ሥነሥርዓቶች መፈጸማቸውን ሁለቱ ወገኖች በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እርስ በርሳቸው ካስታወቁበት ዕለት ጀምሮ እንደሆነ በስምምነቱ ላይ የተመለከተ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 21 ቀን 1996 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት ከሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 399/1996
ቀን: ሚያዚያ 21፥ 1996 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 389/1996

ጥር 18፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ