የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ባደረጉት መራራ ትግል የመሬት ባለቤትነት መብት የመንግሥትና የሕዝብ ብቻ መሆኑ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት በመረጋገጡ፤
መሬትና የተፈጥሮ ሀብትን ለማስተዳደር ለክልሎች የተሰጠው ሥልጣን በሥራ ላይ የሚውለው የፌዴራሉ መንግሥት በሚያወጣው ሕግ መሠረት መሆኑን የሕገመንግሥቱ አንቀጽ 52(2) (መ) ስለሚደነግግ፤
የድንጋጌው ተግባራዊነት አጠቃላይ ይዘት ያለው ሆኖ በሁሉም ክልሎች ዘንድ ተፈጻሚነት የሚኖረው የገጠር መሬት አስተዳደር ሕግ ማውጣትን ስለሚጠይቅ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•