በአገልግሎት ላይ

የፌዴራል የገቢ ግብር ደንብ (ማሻሻያ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

በኢኮኖሚ ምክንያቶች የሚኒስትሮች ምክር ቤት የገቢ ግብር ደንብን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2ሺ8 አንቀጽ 65 ንዑስ አንቀጽ (2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 520/2014
ቀን: ነሐሴ 16፥ 2014 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1412/2018

•

ሰኔ 2÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ