የተሻረ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዐቀፍ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

ለነቀምቴ-በደሌ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር /አሥራ አምስት ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር/ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም ዓቀፍ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 3 ቀን 2009 በኢስታንቡል የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 7 ቀን 2002 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 5(1) እና (02) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 672/2002
ቀን: ግንቦት 03፥ 2002 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

589/2018

ሚያዝያ 20÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ

በአገልግሎት ላይ
1401/2018

ሚያዝያ 13÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1401/2018

ሚያዝያ 13÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ