በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 55 (1)፣ (11) እና በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 646/2001 አንቀፅ 27 መሰረት ለተጨማሪ መደበኛና ካፒታል ሥራዎች እንዲሁም ለ2014 በጀት ዓመት ከታክስ የሚገኘው ገቢ በመቀነሱ ከሀገር ውስጥ ብድር በመሸፈን የወጪ አሸፋፈንን ለማስተካከል የሚከተለው ታውጇል፡፡
Tap the button below to view or download this PDF.
•