ለገናሌ ዳዋ 3-ይርጋለም 2 – ወላይታ ሶዶ 2 ሐዋሳ 2 የኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 249 ሚሊዮን 323 ሺ 75 ከ 34 የአሜሪካን ዶላር (ሁለት መቶ አርባ ዘጠኝ ሚሊዮን ሦስት መቶ ሃያ ሦስት ሺ ሰባ አምስት ከሠላሳ አራት የአሜሪካን ዶላር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቻይና የኤክስፖርት – ኢምፖርት ባንክ መካከል ጥር 17 ቀን 2008 ዓ.ም በቤጂንግ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 30 ቀን 2009 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፦
•
•
•
•
•
•
•
•
•