በአገልግሎት ላይ

የኤክሳይዝ ታክስ (ማሻሻያ) አዋጅ

ኮቪዲ 19 ባስከተለው ተፅዕኖ ምክንያት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸውን ዕቃዎች በማምረት ወይም አገልግሎት በመስጠት ሥራ ላይ የተሠማሩ ፈቃድ ሳይኖራቸው ሥራቸውን ሊያከናውኑ የሚችሉበትን የጊዜ ገደብ ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 55(1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1229/2013
ቀን: ህዳር 23፥ 2013 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1412/2018

•

ሰኔ 2÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ