የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 303/2007ን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916/2008 አንቀጽ 5 እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1984 አንቀጽ 21 እና 47 (1) (ሀ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፣፣
•
•
•
•
•