የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮዽያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916/2008 (እንደተሻሻለ) አንቀጽ 5 እና 30(7) እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1984 አንቀጽ 21 እና 47(1)(መ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል።
Tap the button below to view or download this PDF.
•