ኢትዮ-ቴሌኮም የመንግስትን (የዲጂታል ፋይናንስ) አካታችነት ፖሊሲን ለማስፈፀም ወሳኝ እንደሚኖረው በማመን፤
ሚና ይህንን በሚያስችል መልኩ የኢትዮ ቴሌኮም ማቋቋሚያ ደንብን ማሻሻል በማስፈለጉ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1ሺ97/2ሺ11 አንቀጽ 5 እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1984 አንቀጽ 47(1) (ሀ) መሰረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
•
•
•
•
•