የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 32(4) መሰረት የስፖርት ኮሚሽን የተቋቋመ በመሆኑ፤
የኮሚሽኑን ሥልጣንና ተግባር የሚወስን ደንብ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በአገር አቀፍ ደረጃ ስፖርትን ለማስፋፋትና ሕዝባዊ ለማድረግ ስፖርቱን በበላይነት የሚመራ ብሔራዊ የስፖርት ምክር ቤት ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 34 መሰረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
•
•
•
•
•
•
•