በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ቱርክ የማሪታይም ዘርፍ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የማሪታይም የንግድ ስምምነት ጥር 5 ቀን 1997 ዓ.ም በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ ስለሆነ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 18 ቀን 1997 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

 

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 453/1997
ቀን: ሰኔ 17፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች