የፌደራል መንግስት አስፈፃሚ አካላት አደረጃጀት ላይ የተደረገውን ለውጥ ተከትሎ የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት በፌደራል መንግስት አስፈፃሚ አካላት ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀፅ 32(8) መሰረት የተቋቋመ በመሆኑ፤
የኢንስቲትዩቱ ሥልጣንና ተግባር በአዋጁ ላይ በዝርዝር ያልተመለከተ በመሆኑና ይህንን በዝርዝር በደንብ ማመልከት እና አደረጃጀቱንም መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በፌደራል መንግስት የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 5 እና 34 መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
•
•
•
•
•
•
•