የፌደራል መንግስት አስፈፃሚ አካላት አደረጃጀት ላይ የተደረገውን ለውጥ ተከትሎ የሥራ ፈጠራ ኮሚሽን የፌደራል መንግስት አስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀፅ 32(13) መሰረት የተቋቋመ በመሆኑ፣
የኮሚሽኑ ሥልጣንና ተግባር የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ እንደሚወሰን በዚሁ አዋጅ የተደነገገ በመሆኑ፣
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በፌደራል መንግስት አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 32(13) መሠረት የሚከተለውን ደንብ አውጥቷል፡፡
•
•
•
•
•
•
•