የጂኦስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኢንስቲትዩት በፌደራል መንግስት አስፈፃሚ አካላት ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀፅ 32 (9) መሰረት የተቋቋመ በመሆኑ፤
የኢንስቲትዩቱን ሥልጣንና ተግባር በአዋጁ ላይ ያልተመለከተ በመሆኑንና ይህንን በዝርዝር በደንብ ማመልከት አስፈላጊ በመሆኑ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግስት አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 32 (9) መሠረት የሚከተለውን ደንብ አውጥቷል፡፡
•
•
•
•
•
•
•