በአገልግሎት ላይ

የጉምሩክ ኮሚሽንን ተግባር፣ ኃላፊነት እና አደረጃጀት ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

በፌደራል መንግስት አስፈፃሚ አካላት አደረጃጀት ላይ የተደረገውን ለውጥ ተከትሎ የጉምሩክ ኮሚሽን በህግ የተቋቋመ በመሆኑ፤
የኮሚሽኑ ሥልጣንና ተግባር የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ እንደሚወሰን በህግ በመደንገጉ፤
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 31 ንዑስ አንቀፅ  2 መሠረት የሚከተለውን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 437/2011
ቀን: ታህሳስ 8፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 476/2012

•

መስከረም 27፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 475/2012

•

መስከረም 20፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 473/2012

•

ነሐሴ 20፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
ደንብ ቁጥር 467/2012

•

ሚያዚያ 23፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 464/2012

•

የካቲት 12፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 462/2012

•

የካቲት 3 ፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 459/2012

•

ታህሳስ 2 ፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 458/2012

•

መስከረም 23 ፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 452/2011

•

ግንቦት 21፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 450/2011

•

ሚያዚያ 17፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 447/2011

•

ጥር 20፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ