የተሻረ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌዴራል አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደራል መንግሥት ሕገ-መንግሥታዊ ሥልጣንና ኃላፊነቱን በአግባቡ ለመወጣት የሚያስችለው አወቃቀር አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለዉን ለዉጥ ውጤታማ፣ ዘላቂ እና ተቋማዊ ለማድረግ፤

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት፣ ሥልጣንና ተግባር እንደገና መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀፅ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1097/2011
ቀን: ሕዳር 20፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 476/2012

መስከረም 27፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 475/2012

መስከረም 20፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 473/2012

ነሐሴ 20፥ 2012 ዓ.ም.
የተሻረ
ደንብ ቁጥር 467/2012

ሚያዚያ 23፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 464/2012

የካቲት 12፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 462/2012

የካቲት 3 ፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 459/2012

ታህሳስ 2 ፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 458/2012

መስከረም 23 ፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 452/2011

ግንቦት 21፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 450/2011

ሚያዚያ 17፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 447/2011

ጥር 20፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ