በአገልግሎት ላይ

መከላከያ ሠራዊት አዋጅ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመከላከያ ሠራዊት የአገሪቱን ሉዓላዊነት የሚያስከብር፣ የብሔሮች፣ የብሔረሰቦችና የሕዝቦችን ሚዛናዊ ተዋፅዖ ያካተተና ከፖለቲካ ድርጅቶች ወገናዊነት ነፃ በመሆን ተግባሩን እንዲያከናውን የተደራጀ መሆኑ፤

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመከላከያ ሠራዊት የሚመራበትንና ከተቋሙ ወቅታዊ ግዳጅ ጋር የሚጣጣም እንዲሁም የወደፊቱን ግዳጅ ታሳቢ ያደረገ የሕግ ማዕቀፍ የሚያስፈልገው በመሆኑ፤

መከላከያ ሠራዊትን በቀጣይነት ሪፎርም የማድረግ ሂደትን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንዲረዳ የጡረታ መውጫ ዕድሜ አወሳሰንና የጡረታ ዕድሜ ከማራዘም ጋር የተገናኙ ጉዳዮች ፣ የሠራዊቱ መብቶች ፣ ጥቅማጥቅሞች እና ማበረታቻዎች የአገር ሕልውና አደጋ ላይ ሲወድቅ ዳግም ጥሪ ማድረግን በተመለከተ ስለሚኖረው የአፈፃፀም ሁኔታና ሂደት ፣ ስለብሔራዊ አገልግሎት ለመከላከያ ሠራዊት ስለሚሰጡ ሜዳሊያዎች እና የምስክር ወረቀቶችን ማሻሻል በማስፈለጉ፤

በሥራ ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የመከላከያ ሠራዊት የሕግ ማዕቀፍ ማሻሻልና ማጠቃለል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1286/2015
ቀን: መስከረም 9፥ 2016 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1386/2017

•

ሐምሌ 21÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1363/2017

•

የካቲት 24÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
165/2017

•

የካቲት፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1374/2017

•

ሰኔ 11፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1375/2017

•

ግንቦት 5፥2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ