በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መመሥረቱን ለማስታወቅ የወጣ አዋጅ

የኢትዮጵያ ብሔሮች ፡ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መርጠው በላኳቸው ተወካዮቻቸው አማካይነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥትን ያፀደቁ በመሆኑ፤

በፀደቀው ሕገ መንግሥት በተደነገገው መሠረት የፌዴራሉ መንግሥት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት ምርጫና ውክልና ተከናውኖ የፌዴሬሽኑ መሥራች ጉባዔ የተካሄደ በመሆኑ፤

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፤

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 2/1987
ቀን: ነሐሴ 16፥ 1987 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 209/2003

•

ግንቦት 3፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 100/1990

•

የካቲት 16፥ 1990 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ