በአገልግሎት ላይ

ሕገወጥ የሰዎች በተለይም የሴቶችና ህፃናት ዝውውርን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የወንጀሉን ፈጻሚዎች ለመቅጣት የወጣው ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ

ሕገወጥ የሰዎች በተለይም የሴቶችና ህፃናት ዝውውርን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የወንጀሉን ፈጻሚዎች ለመቅጣት የወጣውን ፕሮቶኮል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 5 ቀን 1993 ዓ.ም ባሳለፈው ውሳኔ ቁጥር 55/25 የተቀበለው በመሆኑ፤

ይህንኑ ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 20 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 737/2004
ቀን: ሚያዝያ 12፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች