የተሻረ

የፌዴራሉ የሕገ-መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አዋጅ

የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ፤ የሕጐች ሁሉ የበላይ የሆነውን የፌዴራሉን ሕገ መንግሥት ለመተርጐም ሥልጣን ለተሰጠው የፌዴሬሽን ም ቤት የሙያ ድጋፍ ለመስጠት በፌዴራሉ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 82 (1)የተቋቋመ በመሆኑ፤

የሕገ መንግሥት ትርጉም አሠራር ይበልጥ እንዲጐለብት፤ ብቃትና ጥራት ያለው የሙያ አገልግሎት ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመስጠት የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤን ማደራጀትና ማጠናከር አስፈላጊ በመሆኑ፤

የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ አባላትን የሥራ ዘመን፣ መብትና ግዴታቸውን መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 250/1993
ቀን: ሰኔ 29፥ 1993 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1412/2018

•

ሰኔ 2÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1400/2018

•

ሚያዝያ 29÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1381/2017

•

ሀምሌ 11÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1365/2017

•

መጋቢት 17÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1356/2017

•

ሚያዝያ 30÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1356/2017

•

ሚያዚያ 30፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ