በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኬንያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የካቲት 22 ቀን 2004 ዓ.ም በስታንዳርድ የባቡር ሃዲድ መስመር ዝርጋታ፣ አሰራር እና አስተዳደር ዙሪያ የትብብር ስምምነት በናይሮቢ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ግንቦት 15 ቀን 2009 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሰት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡
•
•
•
•
•
•
•