በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በመደበኛ የባቡር ኔትወርክ ዝርጋታ፣ አሰራር እና አስተዳደር ስምምነት በካርቱም ህዳር 25 ቀን 2006 ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 23 ቀን 2010 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፅደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግሰት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•