መማር ማስተማር የትምህርት ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ኦፕሬሽን በምስራቅ እና ቡብ አፍሪካ ትምህርትን lማስፋፋት አዳዲስ ዘዴዎችን በመጠቀም የመማር ሂደት ማስፈፀሚያ የሚውል 38 ሚሊዮን 100ሺ ኤስዲአር (ሰላሳ ስምንት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ኤስዲአር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል መጋቢት 22 ቀን 2017 ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 5 ቀን 2017 ባካሄደው 29 ኛ መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•