የዓለም አቀፍ የቴሌኮሚውኒኬሽን ሕብረት የተወካዮች ኮንፈረንስ እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 04 ቀን 2009 (በኪዮቶ), ኖቬምበር 6 ቀን 2009 (በሚኒያፖሊስ), ኦክቶበር 08 ቀን 2002 (በማራኬሽ), ኖቬምበር 14 ቀን 2006 (በአንታሊያ) እና ኦክቶበር 12 ቀን 2010 (በጉዋ ዳላጃራ) ባደረጉት ስብሰባዎች በህብረቱ ኮንስቲትዩሽን እና ኮንቬንሽን ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችን የተቀበላቸው በመሆኑ፤
እነዚህን ማሻሻያዎች የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር
ቤት ኅዳር 7 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ
ያጸደቃቸው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (2) መሠረት
የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•