በአገልግሎት ላይ

የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ቁጥር 514/1999 ዓ.ምን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅን ለማሻሻል የወጣውን አዋጅ ቁጥር 483/1998 ዓ.ምን ያሻሻለው አዋጅ ቁጥር 514/1999 ዓ.ም በምክር ቤቱ በጸደቀው መልኩ ያልታተመ በመሆኑ እና ይህንኑ አዋጅ እንደገና በማሻሻል ምክር ቤቱ ያጸደቀው ሃሳብ እንዲካተት ማድረግ በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 536/1999
ቀን: ሐምሌ 16፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 483/1998

ታህሳስ 27፥ 1998 ዓ.ም.