በመንግሥት ሥራ ላይ የተሰማሩ ዜጎችን በምርጫ ተወዳዳሪነት የመሳተፍ ዕድል ለማስፋት የኢትዮጵያን የምርጫ ህግ አዋጅ ከሕገ መንግሥቱ ጋር ለማጣጣም የወጣውን አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (2) (መ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
Tap the button below to view or download this PDF.
•