የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018•Directive for the Appointment of Presidents and Vice Presidents of Public Higher Education Institutions: Directive No.  1146/2026

በዩኒቨርሲቲ ማህበረሰቡ ቅቡልነት እና የስራ ተነሳሽነት ለመጨመር ብሎም ተቋማዊ ብቃትን ለማሳደግ መልካም አስተዳደደርን ማስፈን የሚያስችል የአመራር እና የአስተዳደር አሰያየም ብቃትን መሰረት ያደረገና ውድድር ላይ የተመሰረተ እንዲሆን አሳታፊ እና ግልፅ የሆነ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለውን የከፍተኛ አመራር የኃላፊነት ቦታዎች ብዝሀነትና ሁሉን አሳታፊ የሆነ ውድድርና ምደባ ማካሄድ አስፈላጊ በመሆኑ፤በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪፎርም ስራዎች በመከናወን […]

በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አምሽተውና ቅዳሜ ለሚሰሩ ሠራተኞች የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1145/2018 •Implementation Directive on the Transport Allowance for Employees Working Outside Regular Working Hours and on Saturdays at the Mesob One-Stop Service No.1145/2026

በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሳተፉ የፌዴራል መንግስት ተቋማት ሠራተኞች ከመደበኛ የሥራ ሰዓት በኋላ እና በቅዳሜ ቀናት አገልግሎት በመስጠታቸው ምክንያት ተጨማሪ የመጓጓዣ ወጪ የሚገጥማቸው በመሆኑ፤ የአገልግሎት ቀጣይነትን፣ የሠራተኞችን ደህንነትና የሥራ ተነሳሽነት ለማጠናከር ፍትሃዊ፣ ግልጽ እና ተግባራዊ የሆነ የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም ሥርዓት እንዲዘረጋ ማድረግን አስፈላጊ በመሆኑ፤ ኮሚሽኑ በመንግስት ሠራተኞች አዋጅ 1353/2017 አንቀጽ 156(2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን […]