የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አሰራር ለመወሰን የወጣ መመሪያ 1147/2018 • A Directive Issued to Determine the Procedure for Foreign Nationals’ Right to Own Residential House
የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት አሰያየም መመሪያ ቁጥር 1146/2018•Directive for the Appointment of Presidents and Vice Presidents of Public Higher Education Institutions: Directive No. 1146/2026

በዩኒቨርሲቲ ማህበረሰቡ ቅቡልነት እና የስራ ተነሳሽነት ለመጨመር ብሎም ተቋማዊ ብቃትን ለማሳደግ መልካም አስተዳደደርን ማስፈን የሚያስችል የአመራር እና የአስተዳደር አሰያየም ብቃትን መሰረት ያደረገና ውድድር ላይ የተመሰረተ እንዲሆን አሳታፊ እና ግልፅ የሆነ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለውን የከፍተኛ አመራር የኃላፊነት ቦታዎች ብዝሀነትና ሁሉን አሳታፊ የሆነ ውድድርና ምደባ ማካሄድ አስፈላጊ በመሆኑ፤በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪፎርም ስራዎች በመከናወን […]

የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአመራር አሰያየም መመሪያ ዝርዝር ማብራሪያ •Explanatory Note on the Directive for the Appointment of Presidents and Vice Presidents of Public Higher Education Institutions
በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አምሽተውና ቅዳሜ ለሚሰሩ ሠራተኞች የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1145/2018 •Implementation Directive on the Transport Allowance for Employees Working Outside Regular Working Hours and on Saturdays at the Mesob One-Stop Service No.1145/2026

በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የሚሳተፉ የፌዴራል መንግስት ተቋማት ሠራተኞች ከመደበኛ የሥራ ሰዓት በኋላ እና በቅዳሜ ቀናት አገልግሎት በመስጠታቸው ምክንያት ተጨማሪ የመጓጓዣ ወጪ የሚገጥማቸው በመሆኑ፤ የአገልግሎት ቀጣይነትን፣ የሠራተኞችን ደህንነትና የሥራ ተነሳሽነት ለማጠናከር ፍትሃዊ፣ ግልጽ እና ተግባራዊ የሆነ የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም ሥርዓት እንዲዘረጋ ማድረግን አስፈላጊ በመሆኑ፤ ኮሚሽኑ በመንግስት ሠራተኞች አዋጅ 1353/2017 አንቀጽ 156(2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን […]
የአዲስ አበባ ከተማ የኮንስትራክሽን ማዕድን ፈቃድ አፈጻጸም ረቂቅ መመሪያ ማብራሪያ• Explanatory Note On the Addis Ababa City Construction Minerals Licensing Directive
የኮንስትራክሽን ማዕድን ፈቃድ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 191/2018•Construction Minerals Licensing Directive No. 191/2026
የኢትዮጵያ እና የኬንያ የጠረፍ ንግድ መመሪያ ቁጥር 1144/2018•Ethiopia and Kenya Border Trade Directive No. 1144/2026
ኢትዮጵያ እና ኬንያ የተፈራረሙትን የተቀላጠፈ የጠረፍ ንግድ ማዕቀፍ ለማስፈጸም በተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ላይ የቀረበ አጭር መግለጫ •Explanatory Note On The Draft Directive Prepared To Implement The Simplified Border Trade Framework Signed Between Ethiopia And Kenya
የኢትዮጵያ እና የኬንያ የጠረፍ ንግድ መመሪያ ቁጥር 1144/2018•Ethiopia and Kenya Border Trade Directive No. 1144/2026