የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ከ1966 – 1967 ዓ.ም.የፍርድ ሚኒስትር ሆነው ተቋሙንና ሀገራቸውን ባገለገሉት ክቡር ዶ/ር በላቸዉ አስራት ወልደ ገብርኤል ሕልፈተ ሕይወት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ፣ ለወዳጅ ቤተሰቦቻቸው በሙሉ መፅናናትን ይመኛል፡፡