ወሰንየለሽ አድማሱ በዛብህ

ዳይሬክተር
ሐምሌ 14፣ 1996 ዓ.ም. – አሁን

ወስንየለሽ አድማሱ በዛበህ ከየካቲት 6/20016ዓ.ም ጀምሮ የስነመግባርና ጸረ-ሙስና መከታተያዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ፤ወደ ስነመግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ሀላፊነት ከመምጣጣቸው በፊት በጠቅላይ ዓቃቤህግ ዘርፍ የልዩልዩ ወንጀል ጉዳይ አቃ ቤህግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፣የፍትህ ሚኒስቴር የሴቶች ህጻናትና ባለብዙ ዘርፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር፣የተቀናጀ እንክብካቤና ፍትህ ማዕከል የዓቃቤህግ ቡድን አስተባባሪ፣በልደታ ቅ/ጽ/ቤት የሴቶችና ህፃናት ጥቃት መመርመርና ውሳኔ ማሰጠት ቡድን አስተባባሪ በመሆንና በሴቶች ጉዳይ መምርያ ፣በልደታ ከፍተኛ ዓቃቤህግ፣በዓቃቤህግ አስተዳደር ጉባኤ ጽ/ቤትና በህግ ጥናት፣ማርቀቅና ማስረጽ ዳይሬክቶሬት ውስጥ በዓቃቤህገነት ከ1996 ሐምሌ 14 ጀምሮ አገልግለዋል። ከ20 ዓመት በላይ ባካበቱት ልምድ በኢትዮጵያ የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ እና ፍትሕ እንዲሰፍን በቁርጠኝነት ለማገልገል ዝግጁ ናቸው።

የትምህርት ዳራ

  • አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፣ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ
  • ክራን ፊልድ ዩኒቨርስቲ የእንግሊዝ መንግስት ከኢትዪጲያ መንግስት ጋር በመተባበር በመንግስት ተቋማት አስተዳደር 2ኛ ድግሪ