አቶ ፀጋዬ አማረ ከነሐሴ 1 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በፍትሕ ሚኒስቴር የኢንፎርሜሽ ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬትን የሥራ ክፍል በመምራት ላይ ይገኛሉ። የተቋሙ ዲጂታይዜሽን ፕሮግራሞችን በማስተባባር የወንጅል ፍትሕ አስተዳድሩን ዲጂታል ማድርግ እና ዘርፈ ብዙ ቴክኖሎጂዎችን በተቋሙ እንዲተገበሩ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ከማይክሮሊንክ ኮሌጅ፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ