ቀን: የካቲት 2016 ዓ.ም.
የገንዘብ ሚኒስቴር
Ministry of Finance

የፌደራል አስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2012 አፈፃፀም በኢ.ፌ.ዴ.ሪ በገንዘብ ሚኒስቴር የዳግም ክትትል ሪፖርት

ይህ የዲግም ክትትሌ ሪፖርት ከዚህ በፉት በገንዘብ ሚኒስቴር የአስተዲዯር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ አተገባበር ሊይ ከጥቅምት እስከ ታህሳስ ወር 2014 ዓ.ም ዴረስ በተዯረገው ክትትሌ መነሻነት የተዘጋጀ ሲሆን ዓሊማውም በቀዴሞ ክትትሌ መሰረት የተሇዩ ክፌተቶች ሊይ የተሰጡ ምክረ ሀሳቦች ተግባራዊ መዯረጋቸዉን ማረጋገጥ እና አጠቃሊይ አዋጁ ያሇበትን የአፇፃፀም ዯረጃ መዲሰስ ነው። በክትትለ የመጀመሪያ እና ሁሇተኛ ዯረጃ የመረጃ ምንጮች ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ። የናሙና አወሳሰዴን በተመሇከተ የመረጃውን አግባብነት እና ጠቀሜታ ከግምት ዉስጥ በማስገባት ቁሌፌ መረጃዎችን ሇመሰብሰብ እንዱያስችሌ አሊማ መር (purposive sampling) ዘዳ ተመርጧሌ፡፡ በዚሁ መሰረት ከመመሪያ አወጣጥና አስተዲዯራዊ ውሳኔ አሰጣጥ ጋር በተያዘ ቁሌፌ መረጃ ሉሰጡ የሚችለ የስራ ክፌሌ ሃሊፉዎችን ምክንያታዊ በሆነ መንገዴ በመምረጥ ቃሇ መጠይቅ ተዯርጓሌ፡፡ እንዱሁም ከውሳኔ አሰጣጥ ጋር በተያያዘ የውሳኔ ናሙናዎችን በዘፇቀዯ በመምረጥ የተቋሙን አስተዲዯራዊ ውሳኔ አሰጣጥ እና ቅሬታ አፇታት ሇማየት ተሞክሯሌ፡፡

ተቋሙ የመጀመሪያ ክትትሌ ከተዯረገ በኋሊ ስምንት አዱስ መመሪያዎችን በማዉጣት ስራ ሊይ ያዋሇ ሲሆን የቅዴመ- መመሪያ አወጣጥ መሰፇርቶች ከመከተሌ አንፃር ማስታወቂያ አሇማዉጣቱ፣ መዝገብ አሇማዯራጀቱ፣ ማንኛዉም ሰዉ የሚሳተፌበት የዉይይት መዴረክ አሇማዘጋጀቱ እንዱሁም በሁሇት መመሪያዎች ሊይ በአንዴ ቋንቋ ብቻ መመሪያ እንዱዘጋጅ መዯረጉ በቀዴሞ ክትትሌ እንዱሻሻሌ ምክረ ሀሳብ የተሰጠበት ቢሆንም አሁንም ያሌተሻሻሇ እና በዉስንነት የቀጠሇ ስሇመሆኑ በክትትሌ ሪፖርቱ ተመሊክቷሌ፡፡ በላሊ በኩሌ ሇሁለም መመሪያዎች የማብራሪያ ፅሁፌ መዘጋጀቱ፣ ሇሚመሇከታቸዉ ባሇዴረሻ አካሊት ሇአስተያየት መሊካቸዉ፣ በተቋሙ ዴረ-ገፅ ሊይ መጫናቸዉ፣ አብዛኛዉ መመሪያዎች በህጉ የተቀመጠዉ የመመሪያ ቅርፅ እና ይዘት እንዱይዙ መዯረጋቸዉ እንዱሁም ሇፌትህ ሚንስቴር ሇአስተያየት መሊካቸዉ እና መመዝገባቸዉ ቀዴሞ በተሰጠዉ ምክረ ሀሳብ መሰረት የተሻሻሇ አፇፃፀም መኖሩን የሚያመሊክት ተዯርጎ ተወስዶሌ፡፡

አስተዲዯራዊ ውሳኔ አሰጣጥ ሂዯትን እና ቅሬታ አፇታትን በተመሇከተ የአስተዲዯር ውሳኔ ጥያቄ አቀራረብ በጽሑፌ ሆኖ በአካሌ ወይም በኤላክትሮኒክ ዘዳ ሉቀርብ መቻለ፣ ጉዲይ በአግባቡ መሰማቱ፣ የአስተዲዯር ውሳኔም ሆነ በአስተዲዯር ውሳኔ ሊይ በቀረበ ቅሬታ ሊይ ይዘቱን የጠበቀ ውሳኔ በፅሁፌ ሇተገሌጋዩ መሰጠቱ እንዱሁም በበቂ የሰዉ ሃይሌ የተዯራጀም ባይሆንም የቅሬታ ማስተናገጃ አካሌ እንዱቋቋም መዯረጉ በጥንካሬ ታይቷሌ፡፡ በአጠቃሊይ ተቋሙ በአዋጁ የተቀመጡ የቅዴመ-መመሪያ አወጣጥ መስፇርቶችን ከመከተሌ አንጻር አሁንም በዲግም ክትትለ ዯካማ የሚባሌ አፇጻጸም ያሳየ ሲሆን በአንጻራዊነት ከአስተዲዯራዊ ውሳኔ አሰጣጥ እና ቅሬታ አፇታት ጋር በተያያዘ የተሻሇ አፇፃፀም እንዲሇዉ ታይቷሌ፡፡ የቅዴመ መመሪያ አወጣጥ ሂዯት ሊይ በጉሌህ ሇታዩ ክፌተቶች ምክንያቱ ቸሌተኝነት እና የትኩረት ማነስ በመሆኑ የተቋሙ የበሊይ አመራሮች አዋጁ በተሟሊ ሁኔታ እንዱፇፀም ሌዩ ትኩረት ሰጥተው እንዱሰሩ ምክረ ሀሳብ ተቀምጧሌ፡፡

ሪፖርቱን ያውርዱ

ተጨማሪ ሪፖርቶች