በአገልግሎት ላይ

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ

አሁን በሥራ ላይ ያለው የሽያጭ ታክስ የሽያጭ እንቅስቃሴ በተከናወነ ቁጥር በሚፈጠረው ተጨማሪ እሴት ላይ ታክስ መሰብሰብ ስለማያስችል፣

የተጨማሪ እሴት ታክስ፡ ታክስን ላለመክፈል የሚደረገው ጥረት የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል እንዲሁም ግብር ከፋይ ያገኘውን ትርፍ ለማረጋገጥ ስለሚረዳ፣

በካፒታል ዕቃዎች ላይ የማይጣል የፍጆታ ታክስ በመሆኑ ቁጠባንና ኢንቬስትመንትን ስለሚያበረታታ፡

የሽያጭ ታክስ በተጨማሪ እሴት ታክስ መተካት ለኢኮኖሚው ዕድገት የሚያግዝና የመንግሥት ገቢ ከጠቅላላ ምርት ጋር ያለውን የመጠን ግንኙነት የሚያሳድግ ስለሆነ፣

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55(1)እና (11) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 285/1994
ቀን: ሰኔ 27፥ 1994 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

570/2017

•

መጋቢት 08÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1341/2016

•

ነሐሴ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1157/2011

•

ነሐሴ 7፥ 2011 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 609/2001

•

ታኅሣሥ 16፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 79/1995

•

ታህሳስ 22፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 285/1994

•

ሰኔ 27፥1994 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ