የተሻረ

የተሻሻለው የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት ማዕደቂያ አዋጅ

የአገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ግኝት ከፍ ለማድረግ የሚያስችል የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት ለመዘርጋት የወጣው አዋጅ ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ በወጪ ንግድ ሥራ ላይ የተሠማሩ ባለሀብቶችን የሥርዓቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያላደረገ ስለሆነ፣ በዚህ አዋጅ አፈጻጸም ሂደትም አንዳንድ ክፍተቶች የታዩበት በመሆኑ፤

ቀጥተኛ ያልሆኑ ላኪዎች የሥርዓቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ እና በአዋጁ አፈፃፀም የታዩ ችግሮችን ማስወገድ የወጪ ንግድ እንቅስቃሴን ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑ ስለታመነበት፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 543/1999
ቀን: ነሐሴ 29፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1412/2018

•

ሰኔ 2÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ