የድሬዳዋ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ

የድሬዳዋ አስተዳደር በቻርተሩ መሠረት በሕዝብ የተመረጠ ምክር ቤት እስኪመሠረት ድረስ በጊዜያዊ አስተዳደር ሲመራ የቆየ በመሆኑ፤

የአስተዳሩን ምክር ቤት ምርጫ ለማከናወን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ባለመሟላቱ ምርጫ ያልካሄደ በመሆኑ፤

በምክር ቤት ምርጫ ሳይካሄድ የጊዜያዊ አስተዳደሩ የሥራ ዘመን የሚጠናቀቅበት ጊዜ በመቃረቡ የአስተዳደር ክፍተት እንዳይፈጠር ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 483/1998
ቀን: ታህሳስ 27፥ 1998 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 536/1999

ሐምሌ 16፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ