በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክመንግስት እና በጋምቢያ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የጋራ ኮሚሽን ማቋቋሚያ ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በጋምቢያ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የጋራ ኮሚሽን ማቋቋሚያ – የመግባቢያ ሰነድ ጥር 20 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የመግባቢያ ሰነድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 18 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀፅ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 899/2007
ቀን: ሀምሌ 24፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 856/2006

ሐምሌ 17፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ