በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በብራዚል ፌዴሬቲቭ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በሳይንስ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ዙሪያ ለመተባበር የተደረገ ስምምነትን ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በብራዚል ፌዴሬቲቭ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በሳይንስ፤ቴክኖሎጂና ፈጠራ ዙሪያ ለመተባበር የተደረገው ስምምነት ግንቦት 15 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆነ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 9 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 873/2007
ቀን: ታህሳስ 30፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 856/2006

•

ሐምሌ 17፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ