በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል ህዳር 26 ቀን 2006 ዓ.ም በመንገደኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት በካርቱም
የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 15 ቀን 2009 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀፅ 55 (1)እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል:-
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•