በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ የአውሮፕላን አደጋ እና የአደጋ አጋጣሚ ምርመራ አዋጅ

በአገሪቱ እያደገ የመጣውን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ደህንነት ለማረጋገጥና የአደጋ ስጋትን ለመከላከል የአውሮፕላን አደጋን በገለልተኝነት በመመርመርና በመተንተን በመንስኤዎችና አስተዋጽኦ በሚያደርጉ ሁኔታዎች ላይ ወቅታዊ የጥንቃቄ ምክረ- ሃሳቦችን በመስጠት ቀጣይ አደጋና አጋጣሚዎችን የሚከላከል የአሰራር ሥርዓት መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ፤

አገሪቱ የገባቻቸውን ዓለም ዓቀፋዊ ግዴታዎች በተለይም እ.ኤ.አ በ1944 በወጣው የቺካጎ ኮንቬንሽን ተቀጽላ 13 መሠረት በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀመጠውን መስፈርት ለማሟላት የአውሮፕላን አደጋ እና የአደጋ አጋጣሚን የሚመረምር አካል የማቋቋም ኃላፊነት ያለባት በመሆኑ፤

የአውሮፕላን አደጋ እና የአደጋ አጋጣሚ ምርመራ የሚፈፀምበትንና የሚተገበርበትን ሥርዓት በሕግ መወሰን በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 957/2008
ቀን: ሐምሌ 5፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1179/2012

መጋቢት 15፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 681/2002

ነሐሴ 5÷ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 559/2000

ታህሳስ 30፥ 2000 ዓ.ም.
የተሻረ